የአፍሪካ ህብረት ስብሰባ መዳረሱን ተከትሎ ደግሞ በመዲናዋ የተለያዩ አካባቢዎች የጅምላ አፈሳ እየተካሔደ መሆኑን ያሰባሰብናቸው መረጃዎች ያሳያሉ። ...
የድርጅቱ የህዝብ ግንኙነት መምሪያ ባዘጋጀው የሚዲያ ብሪፊንግ መድረክ የአማራ የህልውና ትግል ጠቅላላ ሁኔታ፣ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ምስረታ ...
ከላላ ወረዳ ቲርቲራና ሻፊ ላይ በተደረገ ተጋድሎ ፋኖ ታላቅ ድል ተቀዳጀ! በአፋብን ምኒልክ ዕዝ ንጉስ ሚካኤል አሊ ኮር አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው) ክፍለ ጦር ...
ትናንት ለጉብኝት አዲስ አበባ የገቡት የብሪታንያ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ይቬት ኩፐር፣ የደገሃቡር-ቀብሪደሃር ፕሮጀክት የኢነርጂ ፕሮጀክቶችን ለመገንባት ...
የፕሬዝዳንት ትራምፕ አስተዳደር ኢትዮጵያን ጨምሮ ከጥቂት የአፍሪቃ ሀገራት ጋር የተፈራረመው የቢሊየኖች ዶላር የጤና ትብብር ስምምነት የሀገራትን የመረጃ ...
ስምምነቱን ፈጥነው ፈርመው ከነበሩ ሀገራት መሀል አንዷ በነበረችው ኬንያ የሀገሪቱ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ...
የግብጹ ፕሬዝዳንት አብዱልፈታህ አል ሲሲ እና የሱዳኑ ወታደራዊ መሪ አብዱልፈታህ አል ቡርሃን፣ ፕሬዝዳንት ትራምፕ የናይል ወንዝ ውሃ ክፍፍል ውዝግብን ...
206ኛ ኮር በመማማር ማስተማር ሒደቱ ከመምሕራን ጋር ለመዋያየት ባደረገው ጥሪ መሰረት ከደብረ ማርቆስ ከተማ ተነስተው ወደ ስብሰባ ሲሔዱ የነበሩ 670 መምህራን ...
ከወረታ ደብረታቦር ባለው አውራ ጎዳና በአገዛዙ ተደራጅተው በፋኖ ስም ሲዘርፉ የነበሩ ባንዳዎች ላይ ጥብቅ እርምጃ መወሰዱ ተነገረ! በአፋብኃ ሰሜን አማራ ...
በከተማዋ ቦርቸሌ ተብሎ በሚጠራው አከባቢ የሚገኘው ትልቁ የአየር ወለድ ኮማንዶ ካምፕ የተሰበረ ሲሆን፡ የፋኖ አባላቱ ከምሽግ ምሽግ እየተወረወሩ ...
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ለክፍለ ጦር አመራሮችና ለሰራዊት አባሎች ፖለቲካዊ ስልጠና ሰጠ!! የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ ...
በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ወለጋ ዞን ጊዳ አያና ወረዳ “በኦሮሚያ ልዩ ኃይል” ተፈጽሟል በተባለ ጥቃት 19 ሰዎች ሲገደሉ በመቶዎች የሚቆጠሩ ቤቶች ደግሞ ...
Some results have been hidden because they may be inaccessible to you
Show inaccessible results